የምሥራቅ አፍሪካዋ ሀገር ሩዋንዳ የኮቪድ 19 ቫይረስን ለመዋጋትና ለመቆጣጠር የሚያግዙ ሮቦቶችን ጥቅም ላይ ለማዋል አምስት የኮቪድ 19 ቫይረስ የፀረ-ወረርሽኝ ሮቦቶች ጥቅም ላይ ማዋል ጀምራለች ፡፡ ሮቦቶቹ በሩዋንዳ ዋና ከተማ ኪጋሊ በሚገኝውን የካይን የኮቪድ 19 ህሙማን ህክምና ማእከል በስራ ላይ ይውላሉ፡፡
የምሥራቅ አፍሪካዋ ሀገር ሩዋንዳ የኮቪድ 19 ቫይረስን ለመዋጋትና ለመቆጣጠር የሚያግዙ ሮቦቶችን ጥቅም ላይ ለማዋል አምስት የኮቪድ 19 ቫይረስ የፀረ-ወረርሽኝ ሮቦቶች ጥቅም ላይ ማዋል ጀምራለች ፡፡ ሮቦቶቹ በሩዋንዳ ዋና ከተማ ኪጋሊ በሚገኝውን የካይን የኮቪድ 19 ህሙማን ህክምና ማእከል በስራ ላይ ይውላሉ፡፡
በአሁኑ ወቅት ሀገራችንን እየፈተኑ ካሉ ተግዳሮቶች መካከል ድህነት፤ የህዝብ ቁጥር በፍጥነት መጨመር፤ ሥራ አጥነት፣ የአካባቢና የአየር ንብረት ለውጥ ጥቂቶቹ ናቸው። ከእነዚህ ችግሮች ባሻገር የኢኮኖሚው መሠረት የሆነው ግብርና ዘመናዊ አለመሆን እና ምርታማነቱን በሚፈታተኑ ማነቆዎች የተያዘ መሆኑ ከተጋረጡብን ትልልቅ ፈተናዎች ውስጥ ዋነኛዎቹ ናቸው።
የተለያዩ አገራት ኮቪድ-19 ከተገኘባቸው ሰዎች ጋር ንክኪ ላላቸው ሰዎች ጥቆማ የሚሰጥ መተግበሪያ እየተጠቀሙ ነው። በእርግጥ መተግበሪያው የሰዎችን ግላዊነት ሊጻረር ይችላል በሚል ቅሬታ የሚያሰሙም አሉ።