Skip to Content

ቴክ-ሳይንስ ቅጽ1

ቴክ-ሳይንስ ቅጽ2

ቴክ-ሳይንስ ቅጽ3

ቴክ-ሳይንስ ቅጽ4

ቴክ-ሳይንስ ቅጽ5

ቴክ-ሳይንስ ቅጽ6

Tech Science TV Tech Science TV

STIC DOCUMENTARY

Latest News Latest News

Latest News


የስማርት የኤሌክትሪክ ኃይል ማሰራጫ ምንነትና ቴክኖሎጂያዊ ግብዓቶቹ

21/09/2018
ስማርት የኤሌክትሪክ ማሰራጫ (Smart Grid) ኃይል ከመመረቻው ቦታ አንስቶ በማስተላለፍ እና ተጠቃሚዎችለመሆኑ ጋር እስኪደርሰ ያለውን ሂደት ኮምፒውተራይዝድ በሆነ መልኩ ፍላጎት እና አቅምን ለማመጣጠን የሚሰራ የኤሌክትሪክ ማሰተላለፊያ መረብ ነው፡፡ ይህም ሲባል ባህላዊውን የአንድ አቅጣጫ ስርአትን በተቃረነ መልኩ ኃይል፣ መረጃ እና ቁጥጥር ተጠቃሚም ሆነ አምራች እንዲቀበል እና እንዲልክ የሚያደርግ የሁለት አቅጣጫ (Bi-directional) ስርዓትን ነው፡፡ በዚህ መንገድ ተጠቃሚዎች የኃይል አጠቃቀማቸውን እንዲቆጣጠሩ ከማስቻሉም በላይ ወጪያቸውን እና የአካባቢ ብክለትን ይቀንሳል፤ ስርአቱ አስተማማኝ እና የተረጋጋ እንዲሆን ያደርጋል፡፡

ኢትዮጵያ ከIAEA ጋር የአምስት አመት ፕሮጀክት ስምምነት ተፈራረመች

20/09/2018

ጌሪ አሜሪካ ተብሎ የሚጠራው የእህል ፈጅ ትል መድሀኒት ያገኙት እናት ወ/ሮ ታቦቴ አባተ

01/09/2018
ወ/ሮ ታቦቴ አባተ በቦኖ በደሌ ዞን አርሶ አደር ናቸው። ከችግራቸው በመነሳትም ጌሪ አሜሪካ ለተባለ ትል አዲስ የትል ማጥፊያ ፈጥረዋል።

የመጀመሪያዋ ኢትዮጵያዊት የህክምና ፕሮፌሰር

01/09/2018
የመጀመሪያዋ ሴት የህክምና ፕሮፌሰር ናቸው፡፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ታሪክ ደግሞ ይህንን ማዕረግ በማግኘት የቀደሟቸው አንድ ሴት ብቻ ናቸው፡፡ በመምህርነት፣ በተማራማሪነት እና በሀኪምነት ላለፉት 33 ዓመታት እያገለገሉ ይገኛሉ፡፡ የስኳር ህመምን የተመለከተ አንድ መጽሐፍም አሳትመዋል፡፡ ፕሮፌሰር የወይንሐረግ ፈለቀ ይባላሉ፡፡

ሳይንስ እረጅናን ማቆም ይቻለው ይሆን?

01/09/2018
እርጅናን ማቆም አይቻልም ነገር ግን ለማቆም ሳይንቲስቶች እየሰሩ መሆኑን ታውቋል፡፡

National Digital Library Formal Launch National Digital Library Formal Launch

Social Feed Social Feed

Science News Science News

Back

ጌሪ አሜሪካ ተብሎ የሚጠራው የእህል ፈጅ ትል መድሀኒት ያገኙት እናት ወ/ሮ ታቦቴ አባተ

 

ወ/ሮ ታቦቴ አባተ በቦኖ በደሌ ዞን አርሶ አደር ናቸው። ከችግራቸው በመነሳትም ጌሪ አሜሪካ ለተባለ ትል አዲስ የትል ማጥፊያ ፈጥረዋል።

ጌሪ አሜሪካ

ጌሪ አሜሪካ በቆሎን በብዛት የሚያጠቃ ትል ነው።በአካባቢው ጌሪ አሜሪካ ተብሎ የሚጠራው ትል ቁጥጥር ካልተደረገበት በበቆሎ ምርት ላይ ከባድ ጉዳት ያደርሳል። በአንድ ሌሊት በ1500 እጥፍ ሊራብ እንደሚችል ባለሙያዎች ይናገራሉ።

ይህ ትል ቀን ቀን አይበላም። በቆሎው ውስጥ ተደብቆ ነው የሚውለው። ምሽት ላይ ቀዝቀዝ ሲል ጀምሮ እስኪነጋ ድረስ የብላል። ጠዋት አንድ ሰዓት ላይ አይገኝም። ሲበላ አይታይም።

አዲሱ መድኃኒት

በመጀምሪያ የቦቆሎወን ቅጠል መብላት ሲጀመር ያዩት ወ/ሮ ታቦቴ አባተ ይህን ትል የሚገድል መድሀኒት በአካባቢያቸው ካሉ ግብዓቶች ፈጥረዋል።

በመጀመሪያ ይህን ትል ለማጥፋት የአካባቢው ማህበረሰብ በጣቱ መልቀም ጀመሮ ነበር። በኋላ ግን ወ/ሮ ታቦቴ

ሎሚ አሲድ እንደሆነ በማሰብ አጓትም አሲድነት አለው ብለው በመገመት። ከዚያ በአንድ ላይ በመበጥበጥ ትሉ ላይ በመርጨት ይሞክሩታል። የተሰራዉን ማጥፊያ ትሉን ያለበትን ቦታ እየለዩ አንድ በአንድ ይጨመሩበታል። ውጤቱም ጠሩ ይሆናል።

ይህ መደኃኒት ትሉን በቶሎ የመግደል አቅም እንዳለው ባለሙያዎች ይገልጻሉ።

መደኃኒቱ ከሳይንሳዊ መድኃኒት ይልቅ ተመራጭ የሚያደርገውም

  • አርሶ አደሮች ስለሆኑ ሲረጩ ሰውነታቸውን ለመሸፈን የሚረዳ መከላከያ ለመግዛት አቅም የላቸውም። ሳይንሳዊ መድኃኒት ሲረጩ እርሱን ከልተጠቀሙ ደግሞ ጉዳት ይደርስባቸዋል። ይህ መዳኃኒት ግን ተፈጥሯዊ ስለሆነ የለመሸፈኛ ቢደረግ ጉዳት የለውም።
  • ሳይንሳዊው መደኃኒት የሚረጭበት ማሳና እህል አካባቢ በጋ ሲሆን ለሦስት ቀን ክረምት ከሆነ ደግሞ ለአንድ ሳምንት ያህል ሰውም ሆነ እንስሳት መሄድ አይችሉም። ከተረጨ በኋላ ከብቶች ቢበሉት ይሞታሉ።

ወ/ሮዋ ለወደፊት ሌላ መድኃኒት የመፍጠር ሐሳብ እንዳላቸው ይናገራሉ። የነቀዝ መድኃኒት የመስራት ፍላጎት አላቸው።

ው/ሮዋን እወቁልኝ ያላችሁ፦ BBC

 

 


// ]]>