Asset Publisher Asset Publisher

Back

)በአነስተኛ ፈረስ ጉልበት የሚሰራ ትራክተር እና ተቀጣይ ጋሪ

Image
የድርጅቱ ሥም : መልካሳ የግብርና ምርምር ማእከል
አድራሻ :
ስልክ : (+251) -222-2502121/222-250214
ኢሜይል :
ዌብሳይት http://www.eiar.gov.et/melkassa-agricultural-research-center
የቴክኖሎጂዉ ዋጋ -
የቴክኖሎጂው መጠሪያ : )በአነስተኛ ፈረስ ጉልበት የሚሰራ ትራክተር እና ተቀጣይ ጋሪ
ቴክኖሎጂው መቼ ተጀመረ :
ቴክኖሎጂው መቼ ተጠናቀቀ :
ገለጻ: ገለፃ፡-ይህ ትራክተር ከዘመናዊ ትራክተሮች አንፃር ሲታይ አነስተኛ ጉልበት እና ፍጥነት ያለው ቢሆንም በሁለገብነቱ እና በዋጋው ግን አነስተኛ ገቢ ላላቸው ገበሬዎች ተመራጭ ያደርገዋል፡፡ተቀጣይ ጋሪውም እስከ 10 ኩንታል የመጫን አቅም ያለው ነው፡፡