Asset Publisher Asset Publisher

Back

ባህላዊ የተሻሻለ የሽመና መሳሪያ

Image
የድርጅቱ ሥም : አቶ እሱባለው ደሴ
አድራሻ : ባህር ዳር
ስልክ : 0918702676
ኢሜይል :
ዌብሳይት
የቴክኖሎጂዉ ዋጋ
የቴክኖሎጂው መጠሪያ : ባህላዊ የተሻሻለ የሽመና መሳሪያ
ቴክኖሎጂው መቼ ተጀመረ :
ቴክኖሎጂው መቼ ተጠናቀቀ :
ገለጻ: ፈጠራ ሥራው ባለ ስድስት እግር ምቹ መቀመጫ ኑሮት ከጀርባ ድጋፍ ያለው በሸማኔው የሰውነት አቅም መጠን በተፈለገው አቅጫጫ ማስተካከል የሚያስችል፤ የእግር ማሳረፊያ ያለው፤ፔዳሉን ለመጫወት ስፔሻል ጫማ ሞዴል የተዘጋጀለት፤መምቻውን የተሸከመው የሚወዛወዝበት ኩሽኔታ /BEARING/ በመጠቀም ጉልበት፤ድምፅ መቀነስ፤ከመምቻው ጋር በተያያዘ በጨርቁ ላይ ለጥራት ማስተካከያ ምቹ ማድረግ፤ ክርን በአግባቡ መምራት የሚያስችል ክርና እና ማጠንጠኛ ማዘጋጀት እንዲያስችል ተደርጎ የተሸሻለ ባህላዊ የሽመና መሳሪያ ነው፡፡ የክር ዝግጅትና ማጠንጠኛ ላይ የተደረጉ ማሻሻያዎች ከነበረው ጋር ሲነፃፀር ምርታማነትን የሚጨምር መሆኑ በተግባር ታይቶአል፡፡በሌላ መልኩ ፈጠራው የእግርና የእጅ ድካምን በመቀነስ ለሸማኔው ረጂም ጊዜ በስራ ላይ እንዲቆይ ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያደርጋል፡፡ ከዚህ አንጻር ምርታማቱ ሲለካ ከ60-98 ፒክስ/ደቂቃ በማምረት ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ሲሆን በባህላዊ የሽመና መሳሪያ ታረክ የመጀመሪያ ነው፡፡ እንዲሁም የ2008 ዓ.ም የሀገር አቀፍ የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን የነሀስ ተሸላሚ ሆኖ ተመርጧል፡፡