Technologies Technologies

Content with Technologies Automotive .

ተጣጣፊ የእንጀራ ምጣድ፤ /Hand cutting shear

ይህ ምጣድ አሁን በሀገሪቱ በተለይም በከተማዎች ያለውን የቦታ ጥበት ከግንዛቤ ውስጥ በማስገባት የተሰራ ሲሆን በመተጣጠፍ መቀመጥ የሚችል ነው፡፡

የእንጨት መሰንጠቂያ ማሽን

ስራው እንጨቶችን መሰንጠቅና መላግ ሲሆን አሰራሩ ሙሉ በመሉ ብረቶችን በመጠቀም ነው፡፡ በአራት ማዕዘን የከብቶች ገንዳ በሚመስል ቅርፅ የተሰራ ሆኖ በመሃሉ ክብ የእንጨት መቁረጪያው የሚቀመጥበት ክፍል አለው፡፡ ይህ ክፍል የብረት መቁረጫው ምላጭ በቀላሉ በዝናብ ወይም እርጥበት ምክንያት እንዳይዝግ ወደ ውስጥ...

የላሜራ ማጠፊያ

ይህ መሳሪያ እጀታውን ወደ ላይ እና ታች በምንፈልገው መጠን(ዲግሪ) በማስተካከል ላሜራውን ማጠፍ ያስችላል፡፡

ስኩዌር ፓይፕ ቤንደር

በማኑዋል የሚሰራ ፓይፕን ቤንድ ለማድረግ የሚሰራ መሳሪያ ነው፡፡

ስኩዌር ፓይፕ እና ራውንድ ፓይፕ ቤንደር

ፓይፕን ፍላት አይረንን ስኩዌር ፓይፖችን በጃኩ ከፍና ዝቅ በማድረግ በእይታው በማሽከርከር ለማጠፍ ያስችላል፡፡

የውሃ እና ጨው ውህድ መበየጂያ ማሽን

ይህ መበየጂያ ማሽን 1ኪ.ግ ጨው እና 25ሊ ውሃ በመጠቀም የሚሰራ ነው፡፡በተጨማሪም የኤሌክትሪክ ኃይል እና የኤሌክትሪክ አስተላላፊ ዘንጉን ወደ ሙሎች በማስጠጋት እንዲሁም በውህዱ ውስጥ ያለውን ጥልቀት በማስተካከል መጨመር እና መቀነስ ያስችላል፡፡