Documents and Media Display
Back
STIC-Citezen-Charter
STIC-Citezen-Charter

Version 1.0
የቻርተሩ ዓሊማ -ተቋሙ ሇዛጎች ተዯራሽ የሚያዯርጋቸውን አገሌግልቶች ዛጎች በአግባቡ እንዱያገኙ ሇማስቻሌ፤ ተቋሙ የሚያቀርባቸው አገሌግልቶች ወቅታዊነታቸውና ውታሪነታቸው የተጠበቀ እንዱሆን ሇማስቻሌ፤ በተቋሙ የሚሰጡ አገሌግልቶች ግሌፅነት፣ ፍተሐዊነት እና ተጠያቂነት የሰፈነባቸው መሆኑን ሇማረጋገጥ፤ ዛጎች ከተቋሙ የሚያገኟቸው አገሌግልቶች ምን እንዯሚመስለና በምን አይነት ሁኔታ ማግኘት እንዯሚችለ ሇማሳወቅ፤ዛጎች በተቋሙ አገሌግልቶችና የአገሌግልት አሰጣጥ ዘሪያ የሚኖራቸውን አስተያየትና ቅሬታ በነፃነት ማቅረብ የሚችለበትን አጋጣሚ ሇመፍጠር
