Back

የንብ እርባታና የማር ምርት

የንብ እርባታና የማር ምርት

image የንብ እርባታ በኢትዮጵያ መቼና የት እንደተጀመረ የሚያሳይ በደንብ የተደራጀ መረጃ ባይኖርም ከ3500-3000 ዓመተ ዓለም ባለው ጊዜ እንደሆነ የታሪክ መጻሕፍት ይጠቁማሉ። ኢትዮጵያ ባላት ተስማሚ የሆነ የአየር ንብረትና ለአበባ ብናኝ ጥሩ ምንጭ በሆኑት ዕጽዋቶቿ ምክንያት ለንብ እርባታ ምቹ ናት።

Read More